ከባድ የሮኬት ፍንዳታ በአሥመራ መሰማቱ ተነገረ – BBC News አማርኛ

ከባድ የሮኬት ፍንዳታ በአሥመራ መሰማቱ ተነገረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/08FC/production/_115500320_e5818c89-a253-4aad-956d-c1c7e3097230.jpg

በኤርትራዋ መዲና አሥመራ ከተማ አየር ማረፊያ አካባቢ ቅዳሜ ምሽት የከባድ መሳሪያ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን ነዋሪዎችና ዲፕሎማቶች ለቢቢሲ አረጋገጡ። ፍንዳታው የተሰማው ከአንድ በላይ ተወንጫፊ ሮኬቶች በአስመራ ከተማ ውስጥ መውደቃቸውን ተከትሎ ሲሆን በዚህም ሳቢያ ስለደረሰ ጉዳትም ሆነ ስለምክንያቱ እስካሁን የተገለጸ ነገር የለም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply