ከባድ የእርሻና ኮንስትራክሽን መንጃ ፈቃድ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ

ሰኞ ታህሳስ 25/2014 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከባድ የእርሻና ኮንስትራክሽን መንጃ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታውቋል። በአዲሱ የተቋማት አደረጃጀት መሰረት ቀደም ሲል በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ሲሰራ የነበረው ከባድ የእርሻና ኮንስትራክሽን መንጃ ፈቃድ አገልግሎት ለአዲስ አበባ ከተማ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply