ከብርሸለቆ ውትድርና ማሰልጠኛ ተመርቀው ለግዳጅ የተዘጋጁት ባልና ሚስት

በትዳር ዓለም ለአንድ ዓመት ያህል የቆዩት ሮዛ አህመድ እና ኤሊያስ አባሜጫ የኢትዮጵያ ነገር አይሆንላቸውም። ጣፋጭ ጊዜያቸውን በቤታቸው ቁጭ ብለው ሲያሳልፉ የነበሩት ጥንዶቹ የእናት ሀገርን የሕልውና ጥሪ ሲሰሙ ልባቸው ለዘመቻ መነሳሳቱን ይናገራሉ። “እኛስ ለምን መከላከያ ሠራዊቱን ተቀላቅለን ሀገራችንን አናገለግልም?” የሚል ሃሳብ ያድርባቸዋል። ጥንዶቹ በጉዳዩ ላይ በበቂ ሁኔታ ከመከሩ በኋላ ጅማ ዞን በሚገኝ አንድ ጣቢያ ሄደው ለውትድርና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply