ከተማሪዎች ምዝገባ በተጓዳኝ 750 ሺህ የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጽሐፍት መሰራጨቱን የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተማሪዎች ምዝገባ በተጓዳኝ በ14 ወረዳዎች ለሚገኙ የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 750 ሺህ የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጽሐፍት መሰራጨቱን የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በመምሪያው የትምህርት ስታቲስቲክስ ሥልጠና እቅድ ዝግጅት እና ሃብት ማፈላለግ ቡድን መሪ አሕመድ አደፋ እንዳሉት በዞኑ እስከ መስከረም 9/2016 ዓ.ም ድረስ ከ490 ሺህ 730 በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል። ይህም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply