“ከተማችን ለመኖር የምትመች እና አረንጓዴ የምትለብስ የምናረጋት እኛ ነን፤ ለዚህም ነው ችግኝ የምንተክለው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ በሚል መሪ መልዕክት የ2016 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቤተል መንዲዳ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የ2016 ዓ.ም የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እና ባለድርሻ አካላት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply