ከተማ አስተዳደሩ በተያዘው የበጀት ዓመት ለተደራጁ የቤት ማኅበራት የመስሪያ ቦታ ለመስጠት እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/213ዓ.ም (አብመድ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ ቅድሚያ ሰጥቶ ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንዱ የኑሮ ውድነትን ማስታገስ እንደሆነ አስታውቋል፡፡ ሕገ-ወጥ ተግባራትን ለመከላከል ሕጋዊ መንገድን ማስፋት እና ማመቻቸት አስፈላጊ እንደሆነም አመላክቷል፡፡ የተጀመረውን የሕግ የበላይነት ማስከበር ሥራ ማስቀጠል፣ የአገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል እና የኑሮ ውድነትን ማስታገስ በ2013 ዓ.ም ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የሚሠራቸው ተግባራት መሆናቸውን ከተማ አስተዳደሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply