ከተማ አቀፍ የመምህራን የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሄደ

ከተማ አቀፍ የመምህራን የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀ ከተማ አቀፍ የመምህራን የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
 
የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብሩም በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ነው የተካሄደው።
 
በዚህ መርሃ-ግብሩም ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
 
በዚህ መርሀ ግብር ላይም የላቀ አስተዋፆ ላበረከቱ 160 መምህራን፣ ርዕሳነ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ምስጋናና እውቅና መሠጠቱን ከአዲስ ቲቪ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
 
#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

The post ከተማ አቀፍ የመምህራን የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply