“ከተሞቻችን የነጻነት ብቻ ሳይኾን በራስ አቅም የመልማትም ተምሳሌት ኾነዋል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

ሁመራ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ ከተሞች ከ121 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ በኀብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች በቅርቡ ይመረቃሉ ተብሏል፡፡ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ፣ የጠጠር መንገድ ግንባታ፣ የጎርፍ መከላከያ፣ ድልድይ እና የሕዝብ ቤተ መጽሐፍ ግንባታዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ዝግጁ ናቸው ተብሏል፡፡ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply