“ከተሞችን፣ ኢንዱስትሪዎችን እና አጠቃላይ የልማት ማዕከላትን ኅበረተሰቡን ተሳታፊ በማድረግ የማስተሳሰር ሥራ እንተገብራለን” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በባሕርዳር ከተማ የሚገኙ ፋብሪካዎችን ተመልክተዋል፡፡ የኢንዱስትሪና እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊው እንድሪስ አብዱ፣ የአማራ ክልል ኮምዩንኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) እና ሌሎችም የሥራ ኀላፊዎች በምልከታው ላይ ተገኝተዋል። ምልከታው ፋብሪካዎች ያሉበትን የሥራ እንቅስቃሴ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply