“ከተሞችን ጽዱ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ደሴ: ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ በትራንስፖርት፣ ሎጄስቲክስ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply