“ከተረጂነት አስተሳሰብ መላቀቅ ሁለተኛውን የአርበኝነት ምዕራፍ ለማሳካት መሰረት የምንጥልበት ነው” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)”ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዐላዊነትና ክብር” በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚመከርበት መድረክ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት መካሄድ ጀምሯል። በምክክር መድረኩ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንደ ሀገር ከተረጂነት እና ከልመና መላቀቅ ጊዜ የማይሰጥ ጉዳይ መኾኑን ገልጸዋል። ከተረጅነት አስተሳሰብ ሳይላቀቁ ሉዐላዊነት እና ብሔራዊ ክብርን መጎናጸፍ እንደማይቻል እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply