“ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተፈጥሯዊም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋ አይቀሬ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ አደጋን በራስ አቅም የማስተዳደር እና የመሸከም አቅምን ማጎልበት ይገባል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ “ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን” ብለዋል። ዛሬ ባደረጉት የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይም በአዲስ መልክ በፀደቀው የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ፖሊሲ መወያየታቸውንም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply