“ከተረጅነት ወደ ምርታማነት” በሚል መልዕክት ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት”ከተረጅነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው። በሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት የንቅናቄ መድረኩ ተቀዳሚ ዋና አሥተዳደሪ ኃይሉ ግርማይን ጨምሮ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ፣ የየወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች ከፍተኛ መሪዎችና ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply