ከተረጅነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር ያለመ ውይይት በሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ “ከተረጅነት ወደ ምርታማነት የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ መልእክት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ዞናዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ማሥተባበሪያ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው ይህ መድረክ ዋና ዓላማው ዋግ ኽምራን ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ማሸጋገር ነው። በውይይት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply