“ከተራ የትህትና አንዱ መገለጫ በዓል ነው” ሊቀ ጉባኤ መጋቢ ሳሙኤል እንየው

ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ቤተ ክርስቲን ሥርዓት እና ትውፊት መሰረት ጥር 10 ቀን የከተራ በዓል ይከበራል፡፡ ስለ በዓሉ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ዳራ በበዓሉ መደረግ ስላለበት ጉዳይ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ዘርዘር ያለ ሃሳባቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ ከተራ ማለት ምን ማለት ነው ? በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ክፍል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply