ከተኙ በኋላ ስልክዎን ሳይንቲስቶች እንዲጠቀሙበት ይፈቅዳሉ? – BBC News አማርኛ

ከተኙ በኋላ ስልክዎን ሳይንቲስቶች እንዲጠቀሙበት ይፈቅዳሉ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/E519/production/_115794685__115791952_dreamlabthumb.jpg

ሂደቱ ‘ቮሉንተር ኮምፒውቲንግ’ ይባላል። የስልኮች አቅም አንድ ላይ ሲሰባሰብ የተከማቸ መረጃን በሦስት ወር ማስላት ይቻላል። ይህ ሥራ ለአንድ መደበኛ ኮምፒውተር 300 ቀን ይወስድበታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply