ከተዛባ መረጃ ይልቅ የመንግሥት ትክክለኛ መረጃ የበላይነት እንዲያገኝ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ ከተሳሳቱ እና ከተዛቡ መረጃዎች እንዲጠበቅ እና ትክክለኛ መረጃዎች እንዲያገኝ ለማስቻል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መሥራት እንደሚጠበቅበት ተገልጿል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ተቋም በመገኘት የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ የተቋሙን ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎችንም ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴውን በተመለከተም ከተቋሙ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያይቷል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply