
የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ የፕሪቶሪያውን የሠላም ስምምነት ይፋ ካደረጉ ዛሬ ኅዳር 23/2015 ዓ.ም. አንድ ወር ደፈነ። በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመት የዘለቀውን ጦርነት ለማስቆም ነው በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መሪዎች መካከል ስምምነቱ የተደረሰው። የደቡብ አፍሪካውን ድርድር የአፍሪካ ኅብረት በበላይነት መርቶታል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post