“ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ ለመሥራት ምክክር የሚደረግባቸውን አጀንዳዎችን ለመለየት ውይይት እየተደረገ ነው” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይነት ምክክር የሚደረግባቸውን ስትራቴጂካዊ ጉዳዮችን ለመወሰን የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዚህ ቀደም የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችን ባወያዩበት ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመንግሥት ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ ለመሥራት እና ችግሮችን ለመፍታት ተከታታይ ውይይቶች እንዲደረጉ እና አጀንዳዎች እንዲለዩ አቅጣጫ አስቀምጠው ነበር። በዚሁ መሠረት በዛሬው ዕለት በምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply