ከታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ውሃ ሙሌት በኋላ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

ለግድቡ ግንባታም እስካሁን በአጠቃላይ 13 ቢሊዮን 680 ሚሊዮን ብር ተሰብስቧል ባሳለፍነው የሀምሌ ወር ላይ የተከናወነውን የመጀመሪያው ዙር የታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሀ ሙሌትን ተከትሎ በተፈጠረው ከፍተኛ የህዝብ መነቃቃት ምክንያት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ መቻሉን የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply