“ከታተሙ መጻሕፍት ውስጥ 56 በመቶ ትምህርት ቤቶች ላይ ደርሰዋል” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 7 ሚሊዮን 462 ሺህ በላይ መጻሕፍት ታትመዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 56 በመቶ የሚኾነው ትምህርት ቤቶች ላይ መድረሱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ 7 ሚሊዮን 462 ሺህ 667 የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የአንደኛ ደረጃ መጻሕፍት እስከ ሐምሌ/2015 ዓ.ም መጨረሻ በደብረ ብርሃን፣ ደሴ፣ ጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ እና ወልድያ የክዘና ማዕከላት መግባቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply