“ከትምባሆ ነጻ ቀን”

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት አባል ሀገራት የዛሬን ቀን የዓለም ከትምባሆ ነጻ ቀን በሚል እንዲከበር የወሰኑት እ.አ.አ በ1987 ነበር። ዓላማቸውም በትምባሆ ምክንያት የሚመጣውን ሞት ለዓለም በማስገንዘብ ትምባሆን የመከላከል ሥራውን ማጠናከር ነበር። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ይህንን ቀን በተለያዩ ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብሮች የሚያከብረው ሲኾን በተለይም ትምባሆን መጠቀም የሚያስከትለውን ጉዳት፣ የትምባሆን አምራች ድርጅቶችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply