ከትግራይና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ለተፈናቀሉ ድጋፍ ተደረገ

https://gdb.voanews.com/506DED22-8854-4373-BC53-1AE36F211707_cx0_cy20_cw0_w800_h450.jpg

የፌደራል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በትግራይና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለተፈናቀሉ ዜጎች በቂ ድጋፍ እያደረግኩ ነው ብሏል።

ከክልሎች በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት ድጋፍ እንደሚያደርጉ የተናገሩት የኮሚሽኑ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ በዚህም በትግራይና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለተፈናቀሉ ከ700 ሺ በላይ ዜጎች ልዩ ልዩ ድጋፎችን እያደረጉ መሆናቸውን ተናግረዋል። በሁለቱ ክልሎች ያለው ችግር ከአቅሜ በላይ አይደለም ብሏል ኮሚሽኑ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply