በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትና በናይሮቢ የትግበራ ሰነድ መሰረት 65 በመቶ የሚሆኑት የትግራይ ኃይሎች ከውጊያ ቀጠናዎች እንዲርቁ መደረጋቸውን ጄኔራል ታደሰ ወረደ አስታወቁ።
ሰራዊቱን ከጦርነት የማራቅ ሂደቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑንም የትግራይ ኃይሎች ዋና አዛዥ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ቅዳሜ ህዳር 24፣ 2015 ዓ.ም ለክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ ገልጸዋል።

Source: Link to the Post