ባሕርዳር: መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ከያሶ- ጋሌሳ-ድባጤ-ቻግኒ ያለው መንገድ የአማራ እና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎችን በኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ የሚያስተሳስር ረጅም እድሜ ያስቆጠረ መንገድ ነው፡፡መንገዱ ከሁለቱ ክልሎች አልፎ ለሀገር እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸው የከበሩ ማዕድናት የሚተላለፍበት መንገድም ነው፡፡ለአብነትም እብነ በረድ ፣ ወርቅ ፣የድንጋይ ከሰል እና መሰል ማዕድናት ዓመቱን ሙሉ ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይጓጓዝበታል፡፡ መንገዱ ካለው የትራፊክ ፍሰትና […]
Source: Link to the Post