” ከችግር ለመውጣት ተስማምተን እና አንድ ኾነን መሥራት መቻል አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጊዜው የመሪዎችን ቁርጠኝነት እንደሚፈልግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply