“ከነጻነት ማግስት በአማራ ምድር በጠገዴ ወረዳ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የቴክኒክና ሙያ ተማሪዎችን በማስመረቃችን እንኳን ደስ ያላችሁ” የጠገዴ ወረዳ አሥተዳዳሪ ጌታሁን ብርሃኔ

ሁመራ: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የጠገዴ ወረዳ ማክሰኞ ገበያ ቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም ለሦስት ዓመት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 151 ተማሪዎችን አስመርቋል። ተመራቂዎቹ በአካውንቲግ እና በአይሲቲ የትምህርት ዘርፍ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል። በወረዳው የቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም ባለመኖሩ ተማሪዎች ወደ ሌላ ቦታ በመሄድ ይማሩ እንደነበር የጠገዴ ወረዳ አሥተዳዳሪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply