You are currently viewing ከአማራ ልዩ ሀይል ጎን እንቆማለን ሲል የአማራ ወጣቶች ማህበር አስታወቀ ‼️ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ህዝብ በገንዘብህ ፣ በጉልበትህ  ፣በደም እና አጥንትህ በ…

ከአማራ ልዩ ሀይል ጎን እንቆማለን ሲል የአማራ ወጣቶች ማህበር አስታወቀ ‼️ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ህዝብ በገንዘብህ ፣ በጉልበትህ ፣በደም እና አጥንትህ በ…

ከአማራ ልዩ ሀይል ጎን እንቆማለን ሲል የአማራ ወጣቶች ማህበር አስታወቀ ‼️ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ህዝብ በገንዘብህ ፣ በጉልበትህ ፣በደም እና አጥንትህ በታላቅ መስዕዋትነት የገነባኸው የአንተው መከታ ፣አለኝታና ጠበቃ እንዲሁም የአማራ ፋኖ ወንድም የሆነው የአማራ ልዩ ሀይል በፀረ – አማራው የኦሮሙማ ስርዓት መሪነት ፤በብአዴን እጅግ አሳፋሪ ፣አስነዋሪ አስፈፃሚነት እየፈረሰ ነው ። የችግር ጊዜ ጠበቃችን፣መከታችን እና አለኝታችን የአማራ ልዩ ሀይል አይናችን እያየ እየናዱት ነው ።ነገ ያለ ተከላከይ አማራ ጠል የሆነው ስርዓት ሊያስገብርህ ፣አንገትህን ሊያስደፋህ እና ክፉኛ ሊያዋርድህ የመጨረሻውን ተግባራዊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው ። የአማራ ህዝብ ሆይ ከልጅ እስከ አዋቂ ፤ከገበሬ እስከ ምሁር ፤ ሴት ወንድ ሳትል ምን ትጠብቃለህ ? ተነስ‼️ ተነሽ‼️ የአማራ ልዩ ሀይል ባለቤት ፣ጠበቃ ፣ጫካ እና ደጀን አንተ ነህ ።የችግር ጊዜ ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊትህን ጠብቅ ። አማራ በቆራጥ ልጆቹ ተጋድሎ ታሪኩን ያድሳል‼️ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply