ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል (FANO) የተሰጠ መግለጫ!!

ቢዘገይም ፍላጎታችንና መሆን ያለበት እየሆነ ነው እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል የተሰጠ መግለጫ!! ××××××××××××××××××××××××××× የአማራ ህዝብ ከፊትለፊቱ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በመግስታዊ መዋቅሩ አማካኝነት ማስቆም የማይቻልበት ደረጃ ላይ በመደረሱ መንግስት ተደጋጋሚ የክተት ጥሪዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም ህዝቡ በተደረገለት ጥሪ የህዝቡን አቅም የሚመጥን ምላሽ ባለመስጠቱ የችግሩ ስፋት እና የወራሪወች እንቅስቃሴ በየዕለቱ እየሰፋ መጥቷል። በዚህም ምክንያት ህዝቡን በተለይም የአማራን ወጣት በገፍ የሚያንቀሳቅስ ወታደራዊ ብቃት እና ፖለቲካዊ ንቃት ለህዝቡ ማስታጠቅ እና ማታገል የሚችል አዲስ አደረጃጀት መፍጠር ለነገ የማንለው የቤት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply