“ከአማራ ሕዝብ እና ከሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሠለፍ መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን” የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም ከአማራ ሕዝብ እና ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሠለፍ መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ክልሉ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ ከለውጡ ማግሥት አንስቶ የህዝቦችን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply