ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ እድገት፣ ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ የተቀናጀ አሳታፊ እና ሁሉን አቀፍ የሆነ ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ክልላችን ቀድሞ ከነበረበት የጦርነት ዳፋ ፈጥኖ ለመውጣት የሚያስችሉ የመልሶ ግንባታ፣ ወትሯዊ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በአንጻራዊ ውጤታማነት ለማከናወን ተችሏል፡፡ የክልሉን ነዋሪ ሕዝብ በሰላም ወጥቶ የሚገባበት ሁኔታ በማረጋገጥ ረገድ እና በልዩ ልዩ የልማት ሥራዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply