ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሠጠ መግለጫ!

የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ከሰሞኑ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ምላሽ ሰጥቷል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተወሰኑ የክልሉ አካባቢዎች ላይ ትንኮሳ መጀመሩንም አስታውቋል። የመረጃው ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም የአማራ ክልል ተማሪዎች መማሪያ መጻህፍትን እንደሰበብ ተመርኩዞ ያወጣውን የዛቻ እና የጠብ አጫሪነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply