ከአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) የተሰጠ መግለጫ!

  በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚማሩ የአማራ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ የሚገኘውን ሥቃይ እና እንግልት አስመልክቶ ከአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) የተሰጠ መግለጫ! በሀገሪቱ መዲና አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚማሩ የአማራ ተማሪዎች ላይ ከአድዋ በዓል ማግስት ጀምሮ ከፍተኛ ስቃይና እንግልት እንዲሁም የመብት ጥሰት እየደረሰባቸው ይገኛል፡፡የጥቃቱ መነሻ <<ለምን የአጼ ምኒልክ ምስል ያለበት ወይም ንጉሡን የሚያስታውስ ቲ-ሸርት ትለብሳላችሁ?>> የሚል የድንቁርና እና ግብዝነትን ጥግ የሚያሳይ አሳፋሪ ምክንያት ነው፡፡ በተደጋጋሚ የምናስተውለው የታሪክ ክህደት ማንኛውም ታሪክ መሥራት የተሳነው እና የበታችነት ስሜት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply