ከአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የተሰጠ መግለጫ

“ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል በአማራ ክልል ለተፈጠረው ችግር የመፍትሔ ሃሳብ ያመጣሉ ተብለው ከተመረጡ የማኅበረተሰብ ክፍሎች ጋር ከሰኔ 17/2016 ዓ.ም እስከ 18/2016 ዓ.ም በተደረገው የባሕር ዳር ጉባኤ ሁለት ቀን ከመከረ በኋላ በመጨረሻም ያለ ቅድመ ሁኔታ በየትኛውም ደረጃ በየትኛውም ቦታ በየትኛውም አደራደሪ ሁለቱ ተፋላሚ ኀይሎች ማለትም የመንግስት ኀይሎች እና በጫካ የሚገኙ የፋኖ ወንድሞቻችን ቢያንስ ዘላቂ ተኩስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply