You are currently viewing #ከአማራ ወጣቶች ማህበር በደጋ ዳሞት የተላለፈ ጥሪ‼ ሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለመላው የከተማችንና ለዳሞትህዝብ፦ ፦ እንደሚታወቀው የአብይ አህመድ አስተዳደር በአማራ ህዝ…

#ከአማራ ወጣቶች ማህበር በደጋ ዳሞት የተላለፈ ጥሪ‼ ሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለመላው የከተማችንና ለዳሞትህዝብ፦ ፦ እንደሚታወቀው የአብይ አህመድ አስተዳደር በአማራ ህዝ…

#ከአማራ ወጣቶች ማህበር በደጋ ዳሞት የተላለፈ ጥሪ‼ ሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለመላው የከተማችንና ለዳሞትህዝብ፦ ፦ እንደሚታወቀው የአብይ አህመድ አስተዳደር በአማራ ህዝብ ላይ እጅግ አስከፊ በአለም ላይ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ግፍ እና ወረራ እየፈፀመ ይገኛል። ብዙ ግዜ ደጋ ዳሞትን ከኦነግ ወረራ እና ቃጠሎ የታደጉ ጀግኖች ልጆቻችን ላይ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ጥቃት የከፈተ ሲሆን እነሱም በሚገባው ቋንቋ አናግርው መልሰውታል። ስለሆነም በዚህ ወሳኝ ሰዓት መተባበርና አንድነት ከማን ምን ይጠበቃል የሚለውን መልዕክት እንደሚከተለው እናስተላልፋለን፦ ▪1. በከተማችን የምትገኙ ነዋሪዎች ሆይ ፋኖ ደጋ ዳምትን በሸኔ ኃይሎች ከመቃጠል የታደጋት ባለውለታዋ መሆኑን ታውቃላችሁ፣ ስለሆነም ደጋ ዳሞት ካለ ፋኖ አንድቀን እንደማታድር ተገንዝባችሁ እድሜና ፆታ ሳትለዩ በአንድነት ከፋኖ ጎን በመቆም ለነፃነታችሁ አብራችሁ እንድትታገሉና የተለምደውን ድጋፍና ደጀንነት ሳታቆሙ ከባለፈው በበለጠ ለሬሽን ለምግብ, ለተለያዩ ነገሮች ድጋፍ ለማድረግ እንድትዘጋጁ ስንል እናሳስባለን። ▪2. በደጋዳሞት ውስጥ በሁሉም ቀበሌወችየ ምትገኙ ወጣቶች ነፍጣችሁን እየያዛችሁ ፋኖን በመቀላቀል ለመጨረሻ ግዜ በአንድነት ተናበህ በመነሳት ማርከህ ለመታጠቅ እድል ስለተፈጠረ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ወደ ግንባር እንድተዘምት ስንል ጥብቅ ጥሪ እናስተላልፋለን። ▪3. በከተማዋ የምትገኙ ባንዳዎች ህዝባችሁን በሆዳችሁ የሸጣችሁ የመንግስት አመራሮች፣ተራ ተላላኪ ሌቦች ለመጨረሻ ግዜ ከሎሌነት ድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እና ልጃችው ከሆነው ፋኖ ጋር ቁማችው ትግሉን እንድትቀላቀሉ አለባለዛ ደግሞ አርፋችው እንድትቀመጡ ስንል እናስጠነቅቃለን። ▪4. ደጋ ዳሞት በሁሉም ቀበሌ የምትገኙ ሚሊሻዎች እና ፖሊስ ከፋኖ ጎን በመሠለፍ በአንድነት እንድንታገል ጥሪ እናቀርባለን። ▪5. የከተማው ወጣትና ህዝብ አንድ ሁነህ በመነሳት ከየትኛውም አቅጣጫ የኦነግ ሀይል እንዳይገባ ከጎናችን መቆማችሁን ልታሳዩ ይገባል። ▪6. በከተማዋ የተሰማራችሁ ሰብአዊነት የሚሰማችሁ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከጀግኖች ወንድሞቻችሁ ከፋኖ ጎን እንድትቆሙ እና እንድትቀላቀሉ ጥሪ እናቀርባለን። ▪7. የዳሞት ህዝብ እንደ አማራ የመጣበትን የህልውና አደጋ ለመቋቋም ፋኖን እንዲቀላቀል እንዲሁም በውስጡ ያሉትን ሆዳም ባንዳዎች እንዲያፀዳ መልክታችንን እናስተላልፋለን። ▪8. በአጠቃላይ የአማራን ህዝብና ፋኖን ሱሪውን አስወልቃለሁ ብሎ የተነሳው የኦሮሙማው ጦር በአንድነት ተነስተህ ታገል ይህ አሸባሪ የወንበዴ ብድን ሰሞኑን በተለያዩ ቦታወች በወጣቱ ላይ ጅምላ እስርና ጅምላ ድብደባን ቀጥሏል ስለሆነም ከልብ በሆነ አንድነትና አብሮነት ተደማምጠን ይህን አማራ ጠል ወንበዴ ልኩ ማስገባት ይገባል። የአሳምነው ልጆች ማርከህ በመታጠቅ ታሪክህን አስከብር ህልውናህን አረጋግጥ! የአማራ ወጣቶች ማህበር በደጋ ዳሞት “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply