ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ !

ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ   እንደሚታወቀዉ የአማራ ህዝብ ማህበራዊ እረፍቱን ማጣት ከጀመረ በርካታ ዓመታት ተቆጥሯል ፤ባለፉት ሶስት አመታት ግን መንግስት መር ጭፍጨፋዎች፤ ግድያዎችና ዉድመቶች በአማራ ህዝብ ላይ በሰፊዉ ተባብሰዉ ቀጥለዋል፡፡ በመሆኑም ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ ሚሊዮን አማራዎች ለስደት፣ ረሃብና መፈናቀል ሲጋለጡ፤ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ደግሞ መንግስት መር በሆነ የዘር ጭፍጨፋ እንዲያልቁ ተደርገዋል፡፡ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ እንዲሉ ደግሞ ሰሜን ክፍሉን ‹የተራዘመ ጦርነት ዉስጥ እንዲከርም› በማድረግ የአማራ ህዝብ በቁጥር ለመግለፅ በሚያስቸግር አሃዝ ብዙ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply