ብራይተር ጄኔሬሽን በዳያስፖራው ማሕበረሰብ የተቋቋመና ቀጣዩን የኢትዮጵያ ትውልድ ለማበልፀግ ሥልጠና የሚሰጥ ፕሮግራም ነው።
የፕሮግራሙ መሥራቾች ሳይንቲስቶቹ ብርሃን ቡልቻ [ዶ/ር] እና ፀጋ ሰለሞን [ዶ/ር ] ናቸው።
ሁለቱ ሳይንቲስቶች በፈረንጆቹ ታኅሣሥ 2021 ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ አቅንተው ሳለ ባዩት ሁኔታ ተነሳስተው ይህን ፕሮግራም እንዳቋቋሙ ብርሃኑ ቡልቻ [ዶ/ር] ይናገራሉ።

Source: Link to the Post