ከአራት ዓመት በፊት የተዘጋጀው የወተት ምርት የጥራትና የግብይት ረቂቅ ዐዋጅ አልጸደቀም

በወተት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የጥራትና የግብይት ችግር ይፈታል ተብሎ ከአራት ዓመት በፊት የተዘጋጀው ረቂቅ ዐዋጅ እስካሁን አለመጽደቁንና ተግባራዊ አለመደረጉን የኢትዮጵያ ሥጋና ወትት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ በዓመት በሚመረተው የወተት ምርት ላይ ከማለብ ጀምሮ እስከ ማቀነባበር ያለውን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply