“ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሰዎች በይቅርታ እየተፈቱ ነው”፡-የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ተያይዞ ከሽብር ቡድኖች ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሰዎች ከሽብር ቡድኖች ጋር መስራታቸው አገርን እንደ መካድ የሚቆጠር መሆኑን አምነውና በድርጊታቸው ተጸጸተው ይቅርታ በመጠየቃቸው ከእስር እየተፈቱ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply