ከአቶ ሙስጠፌ ሞሃመድ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

https://gdb.voanews.com/D717461E-8017-4C42-9D2F-482FA4D306C6_cx0_cy1_cw0_w800_h450.jpg

“በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ግጭት በሁለት ክልሎች መካከል ያለ ግጭት ሳይሆን በፌደራል መንግስቱና “አሸባሪ” ባሉት ህወሓት መካከል ነው”፤ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር ተናገሩ።

አቶ ሙስጠፌ የአለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ የፌደራል መንግሥቱ የተናጥል ተኩስ አቁም ዐውጆ ህወሃት ግን ጦርነት መቀጠሉን አለማውገዙንም ተችተዋል። “ህወሓት አሁንም ፌዴሬሽኑን በማፍረስ የሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦችን እጣፋንታ ለመወሰን ጥረት እያደረገ ነው” ያሉት አቶ ሙስጠፌ “ይህ ግን አይሳካም” ብለዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply