ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለፀ።

ባሕር ዳር: ጥር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ንግድና ገበያ ልማት፤ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር የዋጋ ንረትን መከላከልና መቆጣጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከንግዱ ማህበረሰብና ሸማቾች ጋር የውይይት መድረክ በከሚሴ ከተማ አካሂዷል። አስተያየታቸውን የሰጡ የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች በከተማው እየተስተዋለ ያለው የዋጋ ንረት ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን ገልፀዋል። በከተማው በጤፍ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply