ከአንድ ሺሕ በላይ መንጃ ፈቃድ ማገዱን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ

የማሽከርከር ሕግን በመተላለፍ ከባድ ጥፋት አጥፍተዋል ያላቸውን 1ሺሕ 117 አሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃድ ማገዱን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የትራንስፖርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አረጋዊ ማሩ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት፣ መንጃ ፍቃዳቸው የታገደባቸው አሽከርካሪዎች ለ290 ሰዎች ሞት እና ለ827 ሰዎች ከባድ የአካል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply