ከአዙሪት ያልተላቀቀው ህልም

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖረው በአብዛኛው ለእለት ጉርሱ ያገኛትን ሠርቶ በሚበላ እና ለፍቶ አዳሪ በሚባል ማኅበረሰብ ውስጥ ነው። ነገር ግን ይኽ ማኅበረሰብ የነገን አርቆ በማሰብ ጥሪት ይቋጥራል። የነገውን ህይዎት ለማሳመርም ይጥራል ይግራል። ለፍቶ አዳሪው ሩቅ አሳቢ ነው እና ከሚያገኛት ቆጥቦ ለነገው ተስፋ ማሳኪያ ባለው አቅም ሁሉ ባገኘው የገንዘብ ማጠራቀሚያ መንገድ ሁሉ ያስቀምጣል። እኔ ያለሁበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply