“ከአየር ንብረት ለውጥ ቀጥሎ የዓለም ትልቁ ስጋት”የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት።

ባሕርዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም የ2024 የስጋት ሪፓርት ትንበያ እንደሚያሳየው ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ዓለምን ከሚያሰጓት ክስተቶች መካከል ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ቀጥሎ የሐሰተኛ ዜናዎች እና ሐሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ዋናው እንደሚኾን በትንበያው አመላክቷል፡፡ የመረጃ መለዋወጫ ቴክኖሎጂዎች መዘመን እና በፍጥነት መቀያየር በዓለም አቀፍ ደረጃ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ቁጥር በመጨመሩ ምክንያት የሐሰተኛ መረጃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply