“ከኢትዮጵያ ለዓለም የሥራ ገበያ የሚቀርበው የሰው ኀይል ሥልጠና የመዳረሻ ሀገራትን ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ ሊኾን ይገባል” የዓለም ባንክ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰለሞን ሶካ ከዓለም ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ የማኅበራዊ ጥበቃና ሥራ አተገባበር ሥራ አስኪያጅ ሮበርት ቼዝ(ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰለሞን ሶካ እንደገለጹት፤ መንግሥት ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply