You are currently viewing ከኢትዮጵያ መሪ ጋር የተገናኙት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአገራቸው ድጋፍ ጠየቁ  – BBC News አማርኛ

ከኢትዮጵያ መሪ ጋር የተገናኙት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአገራቸው ድጋፍ ጠየቁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/a765/live/afc265f0-fade-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ጋር በአዲስ አበባ ውይይት ያደረጉት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲሜትሮ ኩሌባ አፍሪካ ለአገራቸው ድጋፍ እንድትሰጥ ጠየቁ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ አህመድ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀ መንበርና የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply