ከኢትዮጵያ ጋር ለተፈራረመችው ሥምምነት ተፈጻሚነት ቁርጠኛ ኾና እየሠራች መኾኑን ሶማሊላንድ አስታወቀች፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሊላንድ መንግሥት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተፈራረመውን የመግባቢያ ሥምምነት ዳር ለማድረስ ቁርጠኛ መኾኑን አስታውቋል። የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ በሂ ሀገራቸው ከወር በፊት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተፈራረመችውን የመግባቢያ ሥምምነት ዳር ለማድረስ የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናዎኗን አስታውቀዋል፡፡ እንደ ፕሬዚዳንቱ ገለጻ ሥምምነቱን ዳር የሚያደርስ ቴክኒካል ኮሚቴ ማዋቀር፣ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ቡድን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply