ከኢንዱስትሪ ፓርኮች የወጪ ንግድ በሐምሌ ወር 16.41 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ

በ2014 በጀት ዓመት በሐምሌ ወር የኢንደስትሪ ፓርኮች የወጪ ንግድ 23 ነጥብ 88 ሚሊዮን የአሜካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 16 ነጥብ 41 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም የእቅዱን 69 በመቶ ማሳካት እንደተቻለ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ገልጿል። የተገኘው ገቢ ከባለፋው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ7 ነጥብ 47 ሚሊዮን የአሜካን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply