ከእስር በምህረት እንዲወጡ የተወሠነላቸው እነ ጃዋር መሀመድ ከማረሚያ ቤት መውጣታቸው ተሠምቷል። አቶ ጃዋር መሀመድ ፣አቶ በቀለ ገርባ ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋ አቶ ሀምዛ አዳነ እና ሸምሰዲን ጣአ…

ከእስር በምህረት እንዲወጡ የተወሠነላቸው እነ ጃዋር መሀመድ ከማረሚያ ቤት መውጣታቸው ተሠምቷል።

አቶ ጃዋር መሀመድ ፣አቶ በቀለ ገርባ ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋ አቶ ሀምዛ አዳነ እና ሸምሰዲን ጣአን ጨምሮ በነጃዋር መዝገብ የተካተቱ ሁሉም እስረኞች ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት መውጣታቸው ተሠምቷል ።

ታህሳስ 29 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply