You are currently viewing #ከእስር ተፈተዋል! የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) የቀድሞ አመራር የነበረው ወጣት ሀብተማሪያም ሞላ በ10,000 ብር ዋስትና ከአንድ ወር ከ15 ቀን እስር በኋላ  ሲፈታ  የባህርዳር ፋኖ…

#ከእስር ተፈተዋል! የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) የቀድሞ አመራር የነበረው ወጣት ሀብተማሪያም ሞላ በ10,000 ብር ዋስትና ከአንድ ወር ከ15 ቀን እስር በኋላ ሲፈታ የባህርዳር ፋኖ…

#ከእስር ተፈተዋል! የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) የቀድሞ አመራር የነበረው ወጣት ሀብተማሪያም ሞላ በ10,000 ብር ዋስትና ከአንድ ወር ከ15 ቀን እስር በኋላ ሲፈታ የባህርዳር ፋኖዎቹ አባተ ግርማ እና ሀብታሙ ማንደፍሮ እያንዳንዳቸው በ12,000 ብር ዋስትና ተለቀዋል። የዋስትና ብይኑን የሰጠውም የባህርዳር እና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው ። ዘገባው የአሻራ ሚዲያ ነው ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply